@totaltelegram
About: ይሄ የታሪክ-ድርሳናት መንደር ነው።
የተረሱ ታሪኮችን በመዘከር እና በማስታወስ የምናውቀውን እናካፍላችሁ። እናንተም ወዳጅ እንደሆናችሁ ስንብቱ።
ህግም አለን.
ታሪክን መደጋገም አይፈቀድም ፤
መልካም ሐሳቦችን ለሐገራችን እንዲህ ብናደርግ ማለት ይቻላል።
የታሪክ መጣጥፎች ለምታደርሱን ወዳጆች በነዚህ ላኩልን
@Hab_G
@Teferi_M
@MulugetaAnberber