About: መፃሕፍት በዓለም ላይ ሁሉ እንደፈለግን መግባትና መውጣት እንድንችል የሚያደርጉን ቪዛ ያላቸው ፓስፖርቶች ናቸው። የየሀገሩን ወግና ልማድ፣ ታሪክና ፍልስፍና፣ የሕዝቦችን አስተሳሰብና ባህሪ ወዘተ እንደልባችን እንድናይ እንድናውቅ የሚያደርጉን ከልካይ የሌለባቸው ዘላለማዊ ሀብቶቻችን ናቸው። እንወቃቸው እንጠቀምባቸው ለአስተያየት @bsrategebriel https://telegram.me/atronss
Canal amigo: https://webgram.best/ArtesaniasCIQ
Nuevo Canal de Wallpapers: https://webgram.best/Fondos2