Dr.Psychominimal
About: ከጫወታ ፈላስፋነታቸውም በላይ አለቃ ገብረሐና ፣ በጊዜያቸው የፍትህ ነገስቱ የመፃህፍቱና የአቡሻሩ ሁሉ አዋቂ ነበሩ፡፡ አለቃ ገብረሐና እጅግ የተማሩ የጎንደር ሊቅም ነበሩ፡፡
ይህም የቴሌግራም ቻናል ፣ ክቡር አለቃ በህይወት ዘመናቸው ሲናገሯቸው ከነበሩት እጅግ አስቂኝ ጫወታዎች ፣ ቀልዶች እንዲሁም ሃይለቃላት ውስጥ ምርጦቹን የሚዘክር እንዲሆን በመመኘት የተዘጋጀ ነው፡፡ ☺️?♥️
መልካም ጊዜ.